እሴት የታከለባቸዉ አገልግሎቶች (VAS)

እንደ ኦፕሬተር አገልግሎት እና መረጃዎች ያካተቱ እሴት የታከለባቸዉ አገልግሎቶችን እናቀርባለን ፡፡

ከምዝገባ በኋላ ይህን አገልግሎት ሲጠቀሙ 2ብር በ1 ቀን ከሞባይል ሂሳብዎ ላይ ይቆረጣል፡፡ ስለመረጡን እናመሰግናለን፡፡

ተመራጭ የ ፍቅር አጋር

በዓለም ዙሪያ ፍቅረኛሞችን የሚያገናኝ ትልቅ ድህረገጽ ነው: እውነተኛው ፍቅር እና የትዳር ጓደኛ እየጠበቆት ነው ከየትኛውም የዓለም ክፍል ሆኖ ሰዎችን ለማውራት፣ አዳዲስ ሰዎችን እና ባህልን ለማወቅ፣ አሪፍ እራትን አብሮ መብላት ወይም አዲስ ነገሮችን አብሮ ለመለማመድ ተመራጭ የ ፍቅር አጋር አለልዎት፡፡ለ ማሳያ እዚህ ላይ ይጫኑ

የእግር ኳስ አለም

የእግር ኳስ መረጃዎች እና ትንተናዎች ተካተዋል፡፡ የካበተ ልምድ እና ማራኪ አቀራረብ፡፡ የሞባይል መተግበሪያ እና WAP ላይ ያገኙናል፡።ለ ማሳያ ይህንን ቁጥር ያስገቡ: 12345678
ለ ማሳያ እዚህ ላይ ይጫኑ